የድንጋይ ከሰል ኩባንያ

ማብረተሰባዊና ሀገራዊ ተጠቃሚነትን እውን ለማድረግ ያለንን ራዕይ ለማሳካት እንተጋለን

ከፍተኛ ጥራት ደረጃ ያለው የድንጋይ ከሰል አምራች ኩባንያ

Our Vision

To be a leader in coal mining and coal based products in Ethiopia

To Ensure that the operations benefit the local community and the nation at large

Our Mission

To be a dependable source of washed coal

Our Values

Maintain the highest quality standards.

Minimize the impact of operations on the environment at all stages

Strategies

Implement state of the art technology

Ensuring the highest quality standards

Cost minimization

Our Company

አላማችን በአገልግሎት እና በአፈፃፀም የላቀ ብቃትን ማቅረብ ነው

ኢቲ የመአድን ልማት አ.ማ. በ1 ቢሊዮን ብር ካፒታል የተቋቋመ እና ከፍተኛ ጥራት ያለው የታጠበ የድንጋይ ከሰል ምርት ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች፣ ለብረታብረት ማምረቻ እና ለተለያዩ መሰል ኢንዱስትሪዎች ለማቅረብ የተቐቐመ ድርጅት ነው። ዋናው ፋብሪካው የዳውሮ ከሰል ማቀነባበሪያ ቦታ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ ህዝቦች ክልል በዳውሮ ዞን ታርጫ ከተማ የሚገኘው ነው::

የማማከር አገልግሎታችን፡ አብረን እንስራ

በማህበራዊ ሃላፊነት፡ ከማህበረሰባችን ጋር በጋራ ሆነን የተሻለ አለምን እንገንባ

ስለ እኛ

ኢቲ ማዕድን ልማት በኢትዮጵያ ግንባር ቀደም የኢንዱስትሪ የድንጋይ ከሰል አቅራቢ ነው። ደረጃውን የጠበቀ የድንጋይ ከሰልን ለሲሚንቶ ፋብሪካዎች እና ለሌሎች ተመሳሳይ ኢንዱስትሪዎች በከፍተኛ ጥራትና አስተማማኝነት ባለው የአቅርቦት አቅም በማድረስ ላይ ይገኛል፡፡

ፋብሪካው በሰዓት 150 ቶን ያልታጠበ የድንጋይ ከሰል ወይም በቀን 3,600 ቶን በአመታዊ ስሌትም 1.1ሚሊየን ቶን ጥሬ ግብአትን በማብላላት በዓመት 450,000-500,000 ቶን የታጠበ የድንጋይ ከሰል በማምረት ለገበያ ያቀርባል፡፡

Backed by vast years of experience and state of the art technology our final product is a quality coal that is an output of a rigorous production flow with high standard jigging, filtering and washing processes. 

Nebil Abubeker

Founder/ Board Chair

Befekadu Assefa

Founder/ GM

ከዳውሮ የድንጋይ ከሰል ማቀነባበሪያ ፋብሪካ.

amአማርኛ